Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ቱኒዚያ ተቃውሞ ቀጥሎ ሁለት መቶ ስልሳ ሰዎች ታሠሩ ::

$
0
0
ቱኒዝያ ለአራት ቀናት በዘለቀው ሀገር አቀፍ ብጥብጥ ተጠያቂ ናቸው ያለቻቸውን ሁለት መቶ ስልሳ ሰዎች ማሠሯን አስታወቀች። እስረኞቹ በአመጽ ድርጊት እና ነውጥ በመቀስቀስ እንደሚከሰሱ ሼምስ ኤፍ ኤም የተሰኘ የሀገሪቱ ሬዲዮ ዘግቧል። በቱኒዝያ ያለው የኢኮኖሚ ሁኔታ እና የሥራ አጥነት መባባስ በመላ ሀገሪቱ ለተቀሰቀሰው ተቃውሞ ሰበብ እንደሆነ ተነግሯል። የቱኒዝያ መንግሥት ትናንት ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ ንጋቱ 11 ሰዓት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles