Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የትግራይ ክልል መስተዳደር አቶ አባይ ወልዱ እየተቀጣጠለ ያለውን የወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄን ለማዳፈን ነገ ወልቃይት ይገባሉ ተባለ

$
0
0
የትግራይ ክልል መስተዳደር አቶ አባይ ወልዱ ዛሬ ወይም ነገ ወልቃይት ይገባሉ እየተባለ ነው። በጉብኝታቸው ወቅት በአካባቢው ያሉ የህወሓት አመራሮችን እና በሰፈራ የመጡ የትግራይ ተወላጆችን ያነጋግራሉ ተብሎ ይጠበቃል። የጉብኝታቸው ዋና አላማ እንደ ሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ ያለውን የወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄን ለማዳፈን የቅስቀሳ እና የማስተባበር ስራ ለመሰራት እንደሆነ ታምኗል። በተጨማሪም ሰሞኑን የትግራይ ክልል ቴሌቪዥን ከፍተኛ የሆነ ፀረ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles