Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዛሬ ከመሸ ዩኒቨርሲቲው እንዲዘጋ ለመጠየቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

የአዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዛሬ ከመሸ ዩኒቨርሲቲው እንዲዘጋ እና ወደየቤታቸው እንዲበተኑ ለመጠየቅ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገው ነበረ። ፌደራል ፓሊስ እንደተለመደው በዱላ እና ወደ ሰማይ በመተኮስ ሰልፉን ለመበተን የሞከረ ቢሆንም አልተሳካም። ሰልፉን ተከትሎም የአዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ከመሸ ወደ ግቢው በመምጣት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጋምቤላ በኑዌር እና በአኝዋኮች መካከል በተፈጠረ ግጭት 6 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ

በጋምቤላ በኑዌር እና በአኝዋኮች መካከል በተፈጠረ ግጭት 6 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ በጋምቤላ ከተማ በኑዌሮች እና በአኝዋኮች መካከል በተነሳ ደም ያፋሰሰ ግጭት የ6 ሕይወት ማለፉን የዘ-ሐበሻ የዜና ምንጮች ከስፍራው ዘገቡ:: ባለፈው ሳምንት አንድ ሰው መሞቱን ተከትሎ ዛሬ በጋምቤላ ከተማ በተከሰተው ግጭት ከፍተኛ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚደንት አቶ ሙክታር ከድር እየተገመገሙ እንደሆነና ስልጣናቸውን ሊለቁ እንደሚችሉ ተዘገበ

የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ በስራ አስፈጻሚ ደረጃ አስቸኳይ ስብሰባ መቀመጡ ታወቀ። የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚደንት አቶ ሙክታር ከድር እየተገመገሙ እንደሆነና ስልጣናቸውን ሊለቁ እንደሚችሉ ለኢሳት የደረሰው መረጃ ያመለክታል። ከጨፌ ኦሮሚያ የውስጥ ምንጮች ለኢሳት የደረሰው መረጃ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በአኮቦ ወረዳ ከ200 በላይ የሚሆኑ አኙዋኮች ህፃናት እና ሴቶች መጨፍጨፋቸው ተነገረ

ጥር 16 ቀን 2008 ዓ.ም ሁላችንም እንደምንገነዘበው ባለፋት 25 አመታት ወያኔ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ስሌቶችና ጭካኔና በተሞላበት ድርጊቶች መካከል የኢትዮጵያን ህዝብ በዘር በሀይማኖት እና በክልል እየከፋፈለ አንዱን ብሄረስብ በሌላው ላይ እያነሳሳና እያስታጠቀ ለመቆየት በመቻሉ ነው። በተናጠል ሌላውን ብሄረሰብ እያጠቃ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ethiopia facing drought worse than 1984 crisis:

By Edmund Blair ADDIS ABABA (Reuters) – The drought relief effort in Ethiopia needs about $500 million to fund programs beyond the end of April to support 10.2 million people facing critical food...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትግራይ ክልል መስተዳደር አቶ አባይ ወልዱ እየተቀጣጠለ ያለውን የወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄን ለማዳፈን ነገ ወልቃይት...

የትግራይ ክልል መስተዳደር አቶ አባይ ወልዱ ዛሬ ወይም ነገ ወልቃይት ይገባሉ እየተባለ ነው። በጉብኝታቸው ወቅት በአካባቢው ያሉ የህወሓት አመራሮችን እና በሰፈራ የመጡ የትግራይ ተወላጆችን ያነጋግራሉ ተብሎ ይጠበቃል። የጉብኝታቸው ዋና አላማ እንደ ሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ ያለውን የወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በህወሓት አገዛዝ ቁጥጥር ስር የሚገኘው አየር ኃይል አብራሪ የነበረው አብዮት ማንጉዳይ ከ10 ዓመታት እስር በኋላ በረሃ...

በ1997 ዓ.ም የተደረገው ምርጫ ውጤት መጭበርበሩን ተከትሎ የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ አመፅ በኃይል ለመድፈቅ የህወሓት አገዛዝ አየር ኃይሉን ለመጠቀም በተጠንቀቅ እንዲቆም ማዘዙን በመቃወም ኤም.አይ-35 ተዋጊ ሄሊኮፕተር ይዞ ከአንድ ሌላ ጓደኛው ጋር ወደ ጅቡቲ የኮበለለው አብዮት ማንጉዳይ በጅቡቲ መንግስት አማካኝነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ ታገቱ

አዲስ አበባ የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ እንጠጦ ባለዉ ኬላ እንዳያልፍ ተከልክሎ በአቅራቢያዉ ወዳለዉ ከተማ ተመልሰዉ አድረዋል፡፡ የትግራይ ጠባቡ ቡድን አሁንም የአማራ ብሄር የማንነት ጥያቄዉን ለማፈን ደፋ ቀነቀ እያለ መሆኑ ግልጽ መረጃወች እየታዩ ነዉ፡፡ የፈደራል መንግስት ፖሊስ አብዛኛዉ የህዝብ ብዛት ያላቸዉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከአፍሪካ ህብረት አጀንዳዎች ይልቅ የሙጋቤ መልእክት ትኩረት አግኝቷል

የአፍሪካ ህብረት የሊቀመንበርነት ጊዜያቸውን ያጠናቀቁት የዚምቧቡዌው ፕሬዘዳንት ሮበርት ሙጋቤ በ26ኛው የመሪዎች ስብሰባ ለተተኪያቸው ቦታቸውን ከመልቀቃቸው አስቀድሞ ህብረቱን በመወከል በተባበሩት መንግስታት፣በነጮችና በባራክ ኦባማ ላይ ጠንከር ያለ ወቀሳ ሰንዝረዋል፡፡ ሙጋቤ ንግግር ለማድረግ ወደ ተዘጋጀላቸው ቦታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር መረጃ የአባይ ግድብ እና የቦንድ ገንዘብ ዘረፋ (ወያኔ)

February 6, 2014 8:15AM የአል ጀዚራ ባልደረባ የሆነዉ ሃሰን ሁሴን (Hassen Hussein) እንደዘገበዉ ጃንዋሪ 8 ላይ ግብጽ የአባይ ግድብ ግንባታ እንዲቋረት ጠይቃለች ይህዉም በሁለቱ ሐገራት መካከል ዉስጥ ለዉስጥ እየተካረረ የመጣ ዲፕሎማሲያዊ ጸብ ወደ ተለያየ አቅጣጫ እንደሚሄድ ሲነገር ቆይቶ ሰንብቶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኑዌር እና አኝዋክ መካከል የተፈጠረው ግጭት ለግዜው ጋብ ቢል ከፍተኛ ውጥረት አለ ።

* ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ም/ዲንና የክልሉ ምክትል ፕሬዝደንት ሹፌር መካከል በመኖርያ ቤት መሬት ጉዳይ በተፈጠረ የግል ፀብ ም/ዲኑ የአኝዋኩን ተወላጅ ሹፌር እጅ በጥይት መምታታቸውን አምነው ተናግረዋል ። ከዛ በኋላ ግጭቱ ከግለሰቦች ወደ ተማሪዎች የቡድን ፀብ ተጠናከረ ። * በግጭቱ የተነሳ ቆስሎ የነበረ አንድ ወጣት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዲሲ የአርበኞች ግንቦት 7 የቀጥታ ስብሰባ ይሄን ከፍተው ይከታተሉ jan 31 2016- watch live

posted by Aseged TameneFiled under: NEWS, political opinion

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የብሔር ጥያቄን የመለሰች፤ ከራሷ ጋር የታረቀች ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን እንገነባለን”– ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ ባደረጉት ሕዝባዊ ስብሰባ በኢትዮጵያ በተከሰተው ረሃብ; በኦሮሞ ተማሪዎች አመጽ እና ትግሉ ስላለበት ሁኔታ እንዲሁም ስለተቃዋሚዎች ተናግረዋል:: በኢትዮጵያ የተከሰተው ረሃብ የስርዓቱ ችግር ነው ካሉ በኋላ እርሳቸው የሚመሩት ተቋም ከዚህ ቀደም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

” በሚኒስትር ማእረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ መልእክተኛ ” የሚል ሹመት (ከኤርሚያስ ለገሰ)

እነሆ! ዛሬ ደግሞ ” በሚኒስትር ማእረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ መልእክተኛ ” የሚል ሹመት ሰማን። የአዲሱ ቦታ ስልጣን እና ሃላፊነቱ ባይገለጵም ሹመቱ ከተሰጠው ሰው ማንነት ተነስቶ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አያዳግትም። ቢያንስ ቢያንስ ” የዶሮ ወጥ መልእክተኛ” እንደማይሆን ይጠበቃል። ባይሆን በዚያን ሰሞን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሄግ ከሚገኘው አለም አቀፍ ፍርድ ቤት አፍሪካዊያን እንዲወጡ ይደረግ ዘንድ መሪዎቹ ተስማሙ

የኬንያው ፕሬዘዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በዛሬው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ ጓደኞቻቸውን ከአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አገሮቻቸውን እንዲያስወጡና ህብረቱም ለዚህ የሚሆን የመውጫ ስትራቴጂ እንዲነድፍ ጠይቀዋል፡፡ህብረቱም የኡሁሩን ፕሮፖዛል ያለምንም ማሻሻያ መቀበሉን አስታውቃቋል፡፡ ፕሬዘዳንት ኡሁሩ አጽንኦት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጋምቤላ የሚደርሰዉ የዘር ማጥፋት ስራ አሁንም አገርሽቶበታል::

የኢትዮጵያ ህዝብ ሰቀቀን እና ሰቆቃ ተቆጥሮ አላልቅ አለ:: በአኝዋክ ብሄር ላይ የደረሰዉ የዘር ማጥፋት ወንጀል የአለም አቀፉን ፍርድ ቤት ትኩረት ስቦ ሳይጨርስ በጋምቤላ የሚደርሰዉ የዘር ማጥፋት ስራ አሁንም አገርሽቶበታል:: ወያኔ የምትመራዉ መንግስት አለም አቀፍ ማህበረሰብ ቢጮሁበትም : ኢትዮጵያዉያን በጋራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአሜሪካ የእርዳታ ድርጅት በኢትዮጵያ ተጨማሪ አፋጣኝ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች መኖራቸውን አስታወቀ

ከሰላሳ ዓመት በኋላ የተከሰተውን ዘግናኝ የርሃብ አደጋ ተቋቁሞ የዜጎችን ሕይወት ለመታደግ ይቻል ዘንድ የአሜሪካ የእርዳታ ድርጅት USAID የ100 ሚልዮን የአሜሪካ ዶላር ተጨማሪ የምግብ እርዳታ ልገሳ አደረገ። ድርጅቱ በአሁኑ ወቅት አፋጣኝ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው 10.5 ሚልዮን ኢትዮጵያዊያን መኖራቸውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቡታጅራ ከተማ ታላቅ ህዝባዊ ተቃዉሞ ተደረገ

መንግስት ያወጣዉን የመሬት ይዞታ አዋጅ በመቃወም ዛሬ በድንገት የተደረገዉ ሰልፍ ፖሊሶች ህዝቡን መቆጣጠር ተስኖአቸዉ በህዝብ ቁጥጥር ስር የዋሉበት አጋጣሚ እንደነበር የሰልፉ ታዳሚዎች ያስረዳሉ። መንግስት ከአያት ቅድመ አያቶቻችን የወረስነዉን መሬት እየቀማ ለኢንቨስተሮች ይሰጥብናል የሚሉት የቡታጅራና የአካባቢዉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዚካ ቫይረስ በሽታ የአለማችን አዲስ ስጋት

ሰላም ውድ የገፃችን ተከታታዮች ዛሬ የአለማችንን ትኩረት ስለሳበው አዲሱ በሽታ እናወራለን እንዲያነቡት ተጋብዘዋል፡፡ የዚካ ቫይረስ በሽታ ዚካ ቫይረስ የፍላቪቫይረስ ዝርያ ሲሆን ከደንጉ፣ ቢጫ ወባና ከምዕራብ ናይል ቫይረስ በሽታዎች ጋር የሚመሳሰል ባህሪአለው፡፡ ይህ ቫይረስ ዚካ ፌቨር ወይም የዚካ በሽታ ለተባለ በወባ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዕድሜዬም ኃይማኖቴም አይፈቅድም ስንቅ መቀበሉ ይቀራል እንጅ አትነኩኝም”እስክንድር ነጋ!!

በትላንትናው ዕለት እስክንድርን ለመጠየቅና ስንቅ ለማቀበል የሄዱ ቤተሰቦቻችን እስክንድርን ማግኘት ሳይችሉ የቋጠሩትን ምግብ ይዘው መመለሳቸውን ለማወቅ ተችሏል። ምክንያቱ ደግሞ፣ እስክንድር ቤተሰብ ለማግኘት ከክፍሉ ሲወጣ የደረሰበት መብቱን የጣሰ ፍተሻ ነበር። የትላንትናው ፍተሻ ባልተለመደ መልኩ ብልት አካባቢ ከፍተኛ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live