በ1997 ዓ.ም የተደረገው ምርጫ ውጤት መጭበርበሩን ተከትሎ የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ አመፅ በኃይል ለመድፈቅ የህወሓት አገዛዝ አየር ኃይሉን ለመጠቀም በተጠንቀቅ እንዲቆም ማዘዙን በመቃወም ኤም.አይ-35 ተዋጊ ሄሊኮፕተር ይዞ ከአንድ ሌላ ጓደኛው ጋር ወደ ጅቡቲ የኮበለለው አብዮት ማንጉዳይ በጅቡቲ መንግስት አማካኝነት ተላልፎ በመሰጠቱ ነበር ለእስር የበቃው፡፡ አብዮት በህወሓት ደህንነቶች እጅ እንደወደቀ ክስ ተመስርቶበት ለፍርድ ሳይቀርብ በድሬ ደዋና በሌሎች ስውር […]
