Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በሄግ ከሚገኘው አለም አቀፍ ፍርድ ቤት አፍሪካዊያን እንዲወጡ ይደረግ ዘንድ መሪዎቹ ተስማሙ

$
0
0
የኬንያው ፕሬዘዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በዛሬው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ ጓደኞቻቸውን ከአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አገሮቻቸውን እንዲያስወጡና ህብረቱም ለዚህ የሚሆን የመውጫ ስትራቴጂ እንዲነድፍ ጠይቀዋል፡፡ህብረቱም የኡሁሩን ፕሮፖዛል ያለምንም ማሻሻያ መቀበሉን አስታውቃቋል፡፡ ፕሬዘዳንት ኡሁሩ አጽንኦት በመስጠትም ለሚኒስትሮች ኮሚቴ ኃላፊነት ተሰጥቶ በሄግ ከሚገኘው አለም አቀፍ ፍርድ ቤት አፍሪካዊያን እንዲወጡ ይደረግ ዘንድ ወትውተዋል፡፡ አለም አቀፉን ፍርድ ቤት ልአላዊነታችንን ለማጥፋት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles