ሰላም ውድ የገፃችን ተከታታዮች ዛሬ የአለማችንን ትኩረት ስለሳበው አዲሱ በሽታ እናወራለን እንዲያነቡት ተጋብዘዋል፡፡ የዚካ ቫይረስ በሽታ ዚካ ቫይረስ የፍላቪቫይረስ ዝርያ ሲሆን ከደንጉ፣ ቢጫ ወባና ከምዕራብ ናይል ቫይረስ በሽታዎች ጋር የሚመሳሰል ባህሪአለው፡፡ ይህ ቫይረስ ዚካ ፌቨር ወይም የዚካ በሽታ ለተባለ በወባ ትንኝ ለሚተላለፍ በሽታ መነሻ ነው፡፡ የዚካ ቫይረስ በአሁኑ ጊዜ የአለምን ትኩረት እየሳበ የመጣ በሽታ ሊሆን […]
