ኢሳት ዜና :- በዓለም ላይ ካሉ አገራት በቴክኖሎጂ ስርጭትና በሃብት ድርሻ ኋላቀር የሚባሉት አገራት የሚገኙበት የምስራቅ አፍሪካ ቀንድ ነው። በቀጠናው በኢንተርኔት ስርጭት ላይ በተደረገ ጥናት ኢትዮጵያ ከአዲሲቷ አገር ደቡብ ሱዳን ባነሰ የኢንተርኔት ስርጭትና ተጠቃሚ ብዛት ያላት አገር መሆኗ ታውቋል። በመንግስት ባለቤትነት የሚተዳደር አንድ የኢንተርኔትና የስልክ ድርጅት ኢትዮ ቴሌኮም ያላት ኢትዮጵያ ከዘጠና ሚሊዮን በላይ ከሚሆነው ሕዝቧ […]
