ጃዋር ወጣቱ የፖለቲካ ስካር ፣ የ-ግለት እና የግለኝነት አብሾ ( ሄኖክ የሺጥላ )
እንጀራውን > በተገፉ እና በተከፉ ሰዎች ታሪክ ላይ ያደረገ ሰው ፣ ህይወቱን በሰዎች መከራ ላይ የገነባ ሰው ፣ ኑሮውን ባጋጣሚ ለድምጽ አልባ እና አቅም አልባ ወገኖቹ ለታይታ በመቆጨቱ ፣ የድንቡሎ መና ሰው የመሆን አቅሙን የነጠቀበት ሰው ፣ ከሚያገኘው ቤሳ ጋ ፍቅር በመውደቁ ብቻ ሕዝባዊ መቆጨትን ፣ ወይም...
View Articleኢትዮጵያ በኢንተርኔት ተጠቃሚ ብዛትና ስርጭት ከደቡብ ሱዳን እንደምታንስ አንድ ጥናት ጠቆመ፡፡
ኢሳት ዜና :- በዓለም ላይ ካሉ አገራት በቴክኖሎጂ ስርጭትና በሃብት ድርሻ ኋላቀር የሚባሉት አገራት የሚገኙበት የምስራቅ አፍሪካ ቀንድ ነው። በቀጠናው በኢንተርኔት ስርጭት ላይ በተደረገ ጥናት ኢትዮጵያ ከአዲሲቷ አገር ደቡብ ሱዳን ባነሰ የኢንተርኔት ስርጭትና ተጠቃሚ ብዛት ያላት አገር መሆኗ ታውቋል። በመንግስት...
View Articleበጋምቤላ የሟቾች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ
ኢሳት ዜና :- ከአካባቢው የተገኘው አስተማማኝ መረጃ እንደሚያመለክተው በጋምቤላ ከተማ፣ በአቦል፣ በለሬ፣ በኢታንግ፣ በተሪፋም፣ በስደተኞች ካምፖች፣ በኚንኛንግ፣ አቦቦ፣ አሌሮና በሌሎችም አካባቢዎች እየተካሄደ ባለው ግጭት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል። በእየቀኑ በአማካኝ ከ10 በላይ ሰዎች እየተገደሉ...
View Articleበደቡብ ክልል ስርዓቱን የሚያወግዙ በራሪ ወረቀቶች ተበተኑ
በደቡብ ኢትዮጵያ በተየያዩ አካባቢዎች ስርዓቱን የሚያወግዙና ለትግል የሚያነሳሱ ወረቀቶች መበተናቸውን ዛሬ ለኢሳት የደረሰው መረጃ አመለከተ። በደቡብ ኢትዮጵያ አዋሳ፣ ሆሳዕና፣ ሳዉላ እና ሶዶ ከተሞች እሁድ ምሽት የበተናቸው ወረቀቶች የፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን ፎቶ ግራፍ የያዙ ሲሆን፣ የጋራ ትግል ጥሪ መልዕክቶችን...
View Articleቃልቲ የሚገኙ የኦሮሞ እስረኞች ራቁታቸውን ሆነው መገረፋቸውን አንድ የሰብአዊ መብት ድርጅት ገለጸ
ኢሳት ዜና :- የአፍሪካ ቀንድ የሰብአዊ መብት ሊግ ባወጣው መግለጫ በቃሊቲ የሚገኙ የኦሮሞ ተወላጅ እስረኞች ራቁታቸውን ሆነው በመደብደባቸው ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል።ብዙዎች ደማቸውን እያዘሩ ታንከር ወደሚባለው ጨለማ ክፍል መወሰዳቸውንም ገልጿል። የሰብአዊ መብት ድርጅቱ ገብረእግዚአብሄር በተባለ የእስር ቤቱ ሃላፊ...
View Articleበነሃብታሙ ጉዳይ ሰበር ችሎት የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ እገዳ የሕግ ስህተት አለበት አለ
ትላንት ጥር 24 ቀን 2008 ዓ.ም፣ እነ ሃብታሙ አያሌው፣ በሁለት ፍርድ ቤቶች ፣ በጠቅላይ ፍርድ ቤት እነ ከዚያ በላይ በሆነው በሰበር ችሎት ፍርድ ቤት ቀርበው ነበር። የአንደኛ ደረጃ ፍርድ ቤት ፣ አቃቢ “ሽብርተኞች ናቸው” በሚል ላቀረበው ክስ በቂ መረጃ አላቀረበም በሚል መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነጻ እንዲለቀቁ...
View Articleሰበር ወሬ 22 የሚሆኑ የወልቃይት አማራ ብሔር ማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴዎች መታሰራቸው ተሰማ
ጥር 20 ቀን 2008 ዓ.ም. ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ የታገዱት የወልቃይት የአማራ ብሔር የማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴዎች፣ የኃይማኖት አባቶችና የአካባቢ ሽማግሌዎች ሰኞ ጥር 23 ቀን 2008 ወደ መዲናችን መግባት ችለው ነበር፡፡ የትግራይ ክልል ኮሚቴዎቹና ኅበረተሰቡ በወጡትበት ይቅርታ ጠይቀው በቶሎ ካልተመለሱ...
View Articleአምዶም ገብረስላሴን ጨምሮ 17 የአረና ፕርቲ አባላት ታሰሩ።
ብዛታቸው 17 የሚሆኑ የዓረና ትግራይ አባላት ዛሬ በወረዳ ቃፍታ ሑመራ ከተማ ራውያን ታሰሩ። የድርጅቱ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ዓምዶን ገብረስላሴን ጨምሮ ያለ ምንም ምክንያት የታሰሩ ሲሆን ዓረና ትግራይ በራውያን ፅህፈት ቤት ከፍቶ ሲያደራጅ …ለምን ሳታስፈቅዱን ፅህፈት ቤት ከፈታቹ…ለምን ሳታስፈቅዱን ህዝብ ታደራጃላቹ...
View Article“አውዳሚ የምላቸውን ሐሳቦች ለመፋለም ሞክሬያለሁ”በዕውቀቱ ስዩም
ወጣቱ ደራሲና ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም “ከዐሜን ባሻገር” የተሰኘ መጽሐፉን እሁድ ጥር 22 ቀን 2008 ዓ.ም በሐዋርድ ዩኒቨርስቲ ብላክ በርን ሴንተር አስመርቋል። ከምርቃት ዝግጁቱ በኋላ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጠው ቃለምልልስ፤ ስለመጽሐፉ ርእስ ስያሜ ተጥይቆ፤ “አሜን ብለን ስንቀበላቸው የቆየናቸው የታሪክ፣ አልፎ...
View Articleፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለቪኦኤ ቃለምልልስ ሰጡ |ስለአንዳርጋቸው ጽጌ፣ ስለኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞ፣ ስለሚያደርጉት ጥንቃቄ ተናገሩ
POSTED BY Aseged TameneFiled under: NEWS
View Articleበማስተር ፕላን ሰበብ የታሰሩት ዜጎች አስከፊ ስቃይ እየተፈጸመባቸው ነው ተባለ
በኦሮሚያ ክልል ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር መነሻነት የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ተከትሎ ለእስር የተዳረጉ በርካታ ሰዎች በቃሊቲና ሌሎች እስር ቤቶች ስቃይ እየተፈጸመባቸው መሆኑን የአፍሪካ ቀንድ የሰብዓዊ መብት ሊግ አስታወቀ። እነዚሁ በጨለማ ክፍል ታስረው የሚገኙ እስረኞች በጸጥታ ሃይሎች ለሰዓታት የቆየ ድብደባና...
View Articleዛሬ በአዋሳ ከተማ በወያኔ ፖሊስ የተፈፀመ አሰቃቂ ግድያ!፡፡
ግድያ ተጧጥፏል በያከባቢው ዛሬም 4 ሰአት አከባቢ በአዋሳ ታቦር ትምህት ቤት አከባቢ ይህ ወገን በፖሊስ ጥይት እንዲህ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድሏል ‹‹ስለት ይዘህ ሰው አስፈራርተሀል›› በሚል በጥይት እበንደህ ሁኔታ ደፍተውታ፡፡ ፖሊሶቹ በግፍ የገደሉትን ሰው አስክሬን አድበስብሰ በመወስድ ለመቅበር ሲሞክሩ ከአከባቢህ ህዝብ...
View Articleቡሌሆራ ለተቃውሞ በወጡ ነዋሪዎቿ ተጥለቅልቃለች።
የቡሌሆራ ነዋሪዎች የሜድሮክ ወርቅ ማዕድን ብዝበዛን በመቃወም ግልብጥ ብለው የከተማዋን አውራ ጎዳና ያጥለቀለቁዋት ሲሆን የግሙሩክ መስራቤቱን አጋይተውታል። ከህወሀት ወታደሮች ጋር በፈጠረው ግብግብ 1 ሰው ሲሞት 3 ሰዎች ላይ የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል። ህዝቡ መንገዶችን ዘግቶ ማለፍ እንዳይቻል እሳት በማንደድ ሌሊትም...
View Articleእነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ በፍርድ ቤት እየተጉላሉ መሆኑን አቤቱታ አሰማ *ተከሳሾች ችሎቱ እንዲቀየርላቸው ጠይቀዋል
በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ ቀርቦባቸው ጉዳያቸው በከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 14ኛ ወንጀል ችሎት እየታየ የሚገኙት እነ ብርሃኑ ተክለያሬድ በፍርድ ቤት እየተጉላሉ መሆናቸውን በመግለጽ ችሎት እንዲቀየርላቸው አቤቱታ አቅርበዋል፡፡ ዛሬ ጥር 26/2008 ዓ.ም ልደታ ፍርድ ቤት የቀረቡት ተከሳሾች አቶ ብርሃኑ...
View Articleበመላ ኢትዮጲያ አፈናው ቀጥሎአል
ቢቸና እና ሞጣ የሚገኙ አመራሮች በሙሉ ታፍነዋል 6ቱ አመራሬች ቅሊንጦ ደርሠዋል ሌሎቹ ደግሞ ብሃርዳርና ደብረ ማርቆሥ ማሠቃያ ቤት መሆናቸው ታውቋል የመኢአድን አመራር እ ና ኣባላት በማሠር በመግደል በማሠቃየት ሠላም አይገኝም መራሹ ህውሃት ሆይ የህዝብን እምቢተኝነት ተረድቶ ህዝብን ከመግደል ከማሠር ከማሠቃየት...
View Articleመቶ አለቃ ተሰማ ወንድሙ እስር ቤት ውስጥ በደረሰባቸው ችግር ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
የህዳር 27/28 የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የጠራው የአዳር ሰልፍ ወቅት ተይዘው በደረሰባቸው ከፍተኛ ድብደባ እና ለሶስት ቀን የስኳር በሽታ መድሃኒት እንዳይገባላቸው በመከልከላቸው ለህመም የተዳረጉት የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት (መአሕድ) ምክትል ፀኃፊ መቶ አለቃ ተሰማ ወንድሙ ከእስር ከተፈቱበት ጊዜ ጀምሮ ለሁለት ወር...
View Articleአቶ በከር ሻሌ በዝግ ስብሰባ የኦሮሚያ ክልል አዲስ ርእሰ መስተዳደር ሆነው ተሾሙ
በኦሮሚያ እየተፈፀመ ያለውን ኢሰብአዊ ድርጊት ለመደበቅ እየሞከረ ያለው ህወሀት ኢህአዴግ ማክሰኞ እለት በዝግ በተካሄደው የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ስብሰባ ላይ ሙክታር ከድርን በማንሳት አቶ በከር ሻሌ የክልሉ ፕሬዚዳንት እንዲሆን በህወሀቶች መወሰኑን ታማኝ መረጃዎች አረጋግጠዋል አቶ በከር ሻሌ ከዚህ ቀደም...
View Articleበጉጂ ዞን ህዝባዊ እንቢተኝነቱ ቀንና ሌሊት እየተካሄደ ነው
ኢሳት ዜና :- ነጋዴው፣ የመንግስት ሰረተኞች፣ አርሰዶአሮችና የአካባቢው ህዝብ ቀንና ሌሎት ህዝባዊ እንቢተኝነቱን እየገፉበት መሆኑን ያነጋገርናቸው የአገር ሽማግሌዎች ገልጸዋል። ለ25 ዓመታት ዝርፊያ ሲያካሂድ የቆዬው የሼክ አላሙዲን የወርቅ ኩባንያ ከአካባቢው እንዲወጣ ጠይቀዋል። በደርሞ ወረዳ በኡዶ ሻኪሶ ኡኩቶ...
View Articleየሀገር አድን ጥሪ ለወጣቱ! (ከአርበኞች ግንቦት7 ወጣቶች መምርያ )
ወጣቶች በሃገራችን ላይ የተጫነብን የወያኔ የመርገምት አገዛዝ ያጎሳቆለን፤ በኑሮ የተበደልንና በሰላም ለመኖር ያልታደልን ፍጡሮች ብንሆንም ህዝባችን ነጻነቱን ሲቀማ፣ መብቱ ሲደፈር፣ ክብሩ ሲዋረድ ከዳር ቁመን የምንመለከትበት አንዳች ምክንያት ሊኖረን አይገባም። ወቅቱ ለነፃነታችንና ለመብታችን ባላንጣ የሆነውን አምባገነን...
View Articleበሶስት ወር ጊዜ ውስጥ 10 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ለእለት የሚበሉት እንዳማይኖራቸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ገለጸ
ኢሳት ዜና ፦ በቀጣዮቹ ሶስት ወራቶች ውስጥ አለም አቀፍ እርዳታ ወደ ኢትዮጵያ መላክ ካልጀመረ ከ10 ሚሊዮን ሰዎች ለእለት የሚበሉት እንዳማይኖራቸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በድጋሚ አሳስቧል። የበጋ ወቅቱ እየተጠናከረ መምጣቱንና የእርዳታ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት የድርቁ አደጋ ወደ አሳሳቢና አስከፊ ድረጃ...
View Article