Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በጋምቤላ የሟቾች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ

$
0
0
ኢሳት ዜና :- ከአካባቢው የተገኘው አስተማማኝ መረጃ እንደሚያመለክተው በጋምቤላ ከተማ፣ በአቦል፣ በለሬ፣ በኢታንግ፣ በተሪፋም፣ በስደተኞች ካምፖች፣ በኚንኛንግ፣ አቦቦ፣ አሌሮና በሌሎችም አካባቢዎች እየተካሄደ ባለው ግጭት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል። በእየቀኑ በአማካኝ ከ10 በላይ ሰዎች እየተገደሉ መሆኑንም የደረሰን መረጃ ይጠቁማል። በዛሬው ቀን ብቻ 2 ኑዌሮች በአጋዚ ወታደሮች ሲገደሉ፣ 5 የንዌር የልዩ ሃይል አባላት በአኝዋኮች ተገድለዋል። በአኝዋኮች […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543