በኢትዮጵያ ውስጥ አላግባብ የሕዝብን ሃብት ከሕወሓት መንግስት ጋር በመተባበር ዘርፈዋል እየተባሉ በሰፊው ተቃውሞ የሚቀርብባቸው ሼህ መሀመድ አላሙዲ ንብረት የሆነውን ፔፕሲን እና የፔፕሲ ምርቶችን ሕዝቡ ያለመጠጣት ተአቅቦ እንዲደረግ እንቅስቃሴ ተጀመረ:: በሶሻል ሚድያዎች እና በስልክ መል ዕክቶች በሃገሪቱ በሰፊው እየተካሄደ ባለው በዚህ ቅስቅሳ ‘ቦይኮት ፔፕሲ’ የሚል ጽሁፍ ያለበት እና ከአጠገቡም የአላሙዲን ምስል ያለበት ነው:: የዚህ ቅስቀሳ አስተባበሪዎች […]
