Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በሳምንት ሁለቴ ፍ/ቤት ይቀርባሉ

$
0
0
*አቶ የሺዋስ አሰፋ ለ7 ወራት በቤተሰቦቹ እንዳይጠየቅ መደረጉን ገልጹዋል *ዳንኤል ሺበሽ ጨለማ ቤት መታሰሩን ተናግሯል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብር ክስ ነጻ የተባሉትና አቃቤ ህግ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ የጠየቀባቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች በሳምንት ጊዜ ውስጥ ሁለት ቀጠሮዎች ተሰጥቷቸዋል፡፡ ዛሬ የካቲት 01/2008 ዓ.ም ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ከማረሚያ ቤት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles