የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በሳምንት ሁለቴ ፍ/ቤት ይቀርባሉ
*አቶ የሺዋስ አሰፋ ለ7 ወራት በቤተሰቦቹ እንዳይጠየቅ መደረጉን ገልጹዋል *ዳንኤል ሺበሽ ጨለማ ቤት መታሰሩን ተናግሯል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብር ክስ ነጻ የተባሉትና አቃቤ ህግ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ የጠየቀባቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች በሳምንት ጊዜ ውስጥ...
View Articleለሱዳን መሬት ተቆርሶ መሰጠቱን የተቃወሙ የጎንደር ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ነዋሪዎች በደህንነቶች እየታፈኑ አድራሻቸው...
ህወሓት ከዚህ ቀደም ማለትም በ2002 ዓ.ም ቆርሶ ለሱዳን የቸረውን መሬት ለማፅናትና ሌሎችን ተጨማሪ ሰፋፊና ለም መሬቶች ለመስጠት ውስጥ ለውስጥ እያደረገ የሚገኘውን እንቅስቃሴ የተቃወሙና አገርና ህዝብን የመሸጥ ስውር ደባቸውን ያጋለጡ በርካታ ወጣቶችና በህብረተሰቡ ዘንድ ከፍተኛ ተደማጭነት ያላቸው ግለሰቦች...
View Articleአርበኞች ግንቦት7 የውጭ ዘርፍ የመጀመሪያ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ
ኢሳት ዜና :- ግንባሩ ለኢሳት በላከው መግለጫ በውጭ አገር የሚገኙ የአርበኞች ግንቦት7 ንቅናቄ የውጭ ዘርፍ አባላት ከጥር 27 እስከ ጥር 29 ፣ 2008 ዓም የዘረፉን 1ኛ ጠቅላላ ጉበኤ አካሂደው፣ የውጭ ዘርፍ አመራሩ ባለፈው አንድ አመት ያከናወነውን የስራና የፋይናንስ እንዲሁም የተለያዩ ኮሚቴዎች ያቀረቡትን ሪፖርት...
View Articleየህወሃት ደህንነትና የሚጠፉት ሰዎች ሚስጥር
በአሁኑ ጊዜ ‹አፋልጉኝ› የሚሉ ፎቶግራፍ የያዙ ማስታወቂያዎችን ማየት የተለመደ ሆኗል፡፡ግን ሰዎች የሚጠፉት የት እየሄዱ ነው??በሌላ በኩል ‹‹ለሁሉም ኢትዮጵያዊያንና የውጭ ዜጎች ስልክዎን (What’s up) ብቻ በመጠቀም ትርፋማ የሚሆኑበት ስራ!አሁኑኑ ይደውሉ!››የሚሉ ማስታወቂያዎችን በአዲስ አበባ በተለያዩ...
View Article“ኢትዮጵያዊቷ የ23 ዓመት ኩዌታዊ ወጣት ነፍስ አጠፋች ”ተባለ
ኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ የ23 ዓመቷን ፋጢማ የተባለችን ኩዌታዊ የአሰሪዋን ልጅ ገድላ ራሷን ለማጥፋት ስትሞክር በፖሊስ መያዟን የኩዌት መገናኛ ብዙሃን አስታውቀዋል ። ኩዌት ውስጥ አል አንድሉስ በተባለ መንደር ፈጸመች የተባለችው ኢትዮጵያዊት በጩቤ ግድያ ከፈጸመች በኋላ የራሷንም አንገት በመቁረጥ ባደረገችው ሙከራ...
View Articleየጎንደር ገበሬዎችና አርበኞች በአለም አቀፍ ደረጃ አደገኛ ወደተባለዉ የሱዳኑ አሰቃቂ እስር ቤት ተወስደዉ የታሰሩ መሆኑን...
አሁን ጎንደር ያለዉ እዉነታ በፍጥነት ተቀይሯል የድንበር ማካለሉን ሕገወጥነት አጥበቀዉ የሚዘክሩና የሚዋደቁ ህዝብን ያነሳሳሉ የተባሉ የጎንደር ጀግኖች በወያኔ ወታደራዊ ደህንነትና መረጃ ቅጥሮች እየታደኑ ይገኛሉ የተወሰኑ የጎንደር ገበሬዎችና አርበኞች በቅርብ ቀናት ዉስጥ ብቻ ታድነዉ በአለም አቀፍ ደረጃ አደገኛ ወደ...
View Articleየአየር ኃይሉ አብራሪ መቶ አለቃ አብዮት ማንጉዳይ ኤርትራ በረሃ ላይ ይገኛል!
መቶ አለቃ አብዮት ማንጉዳይ ከባልደረባው መቶ አለቃ በኃይሉ ገብሬ ጋር በመሆን ሰኔ 2 1997 ዓ.ም ኤም.አይ 35 ተዋጊ ሄሊኮፕተር በመያዝ የህወሓትን አገዛዝ ተቃውሞ ጅቡቲ ገብቷል፡፡ በ1997 ዓ.ም የተካሄደውን ምርጫ ውጤት መጭበርበር በመቃወም ለሰልፍ አደባባይ የወጡ ኢትዮጵያዊያንን እንዲደበድብ ትዕዛዝ በመሰጠቱ...
View Articleየአሜሪካ ውጭ ጉዳት ሚኒስቴር የኢትዮጵያ መንግስት በህዝቡ ላይ እያደረሰ ያለውን አፈና እንዳሳሰባት ገለፀች
የኢትዮጵያ መንግስት ሃሳብን በነጻነት ለመግለጽ በሚደረጉ ጥረቶች ላይ እየወሰደ ያለው አፈናና እስራት አሳስቧት እንደሚገኝ አሜሪካ በድጋሚ ገለጠች። ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተገናኘ በኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰው ተቃውሞም ከፕላኑ ያለፉ ብዙ ጉዳዮችን ያነገበ መሆኑንም የአሜሪካ ውጭ ጉዳት ሚኒስቴር ማክሰኞ...
View Articleየጀግናው ወልቃይቴ ሙቀት ራያም እየተፋፋመ ነው!
ሁለቱም ሀገሪቱ የምትተማመንበት ድንግል መሬት፤ለም አፈር፤ከፍተኛ የቀንድ ከብት ክምችት ያለባቸው አካባቢዎች ናቸው፡፡ራያዎችም አንደ ወልቃይቶች የተመሰከረላቸው ጀግኖች ናቸው፡፡ራያ በሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ አካበባ በወሎ ክ/ሀገር ይገኛል፡፡ወልቃይት በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ደቡብ ምዕራብ አካበባ በጎንደር...
View Articleየህወሓት አገዛዝ ደህንነቶችና ካድሬዎች በህዝቡ የግድያ ጥቃት እየተፈፀመባቸው መሆኑ ታወቀ፡፡
የህወሓት አገዛዝ ደህንነቶችና ካድሬዎች ከታጠቀው ኃይል ጋር በመተባበር የኢትዮጵያን ህዝብ ማፈን፣ ማሰር፣ ማስፈራትና ማዋከብ እንዲሁም መግደል ዋነኛ ተግባራቸው ነው፡፡ በመሆኑም ህዝቡ በመካከሉ ተሰራጭተው በባርነት ቀንበር ስር አንገቱን ሰብሮ እንዲኖር ሊያስገድዱት እየሞከሩ የሚገኙትን እነኚህን የአገዛዙ ደህንነቶችና...
View Articleየፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች የነበሩ ተከሳሾች ሕይወታችን አደጋ ላይ ነው አሉ
በተጠረጠሩበት የሽብር ድርጊት ወንጀል የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ‹‹መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ ተሰናብተዋል›› ቢላቸውም፣ ይግባኝ ተጠይቆባቸው በእስር ላይ ሆነው እየተከራከሩ የሚገኙት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ (አንድነት) ፓርቲ፣ የአረና ፓርቲና የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች የነበሩት ሕይወታቸው አደጋ ውስጥ...
View Articleሰበር ዜና – ፓትርያርኩ በማኅበረ ቅዱሳን ላይ የመምሪያ እና የኮሌጅ ሓላፊዎችን አስቸኳይ ስብሰባ ጠሩ
የማኅበሩ ሚዲያዎች ታግደው ክሥ እንዲመሠረትበት አቋም ለማስያዝ እየተቀሰቀሰ ነው ልዩ ጸሐፊአቸው ንቡረ እድ ኤልያስ እና አባ ሰረቀ ብርሃን ግንባር ቀደም ቀስቃሾች ናቸው ቋሚ ሲኖዶስ እና ብፁዓን አባቶች፣ ፓትርያርኩን ሲመክሩ እና ሲያስጠነቅቁ ሰንብተዋል ፓትርያርኩ፥“ምን ሲኖዶስ አለና” በሚል የጠሩት ስብሰባ፣ ሕጋዊም...
View Articleየትጥቅ ትግሉን ለመቀላቀል ወደ ኤርትራ በረሃዎች የሚጎርፈው የኢትዮጵያ ወጣት ቁጥር ከመቸውም ጊዜ በላይ በእጅጉ እየናረ መጣ።
ባሳለፍነው ጥር ወር 2008 ዓ.ም ኢትዮጵያ ውስጥ ከተለያዩ አካባቢዎች ቁጥራቸው የበዛ ወጣቶች ወደ ኤርትራ በረሃዎች በመትመም ወታደራዊ ማሰልጠኛዎችን አጨናንቀዋል። ከነዚህም ውስጥ አብዛኛውን ቁጥር የያዙት ከትግራይ አካባቢ የመጡ ወጣቶች ሲሆኑ በሰላማዊ መንገድ የህወሓትን አገዛዝ በመታገል ላይ የነበሩ የሰማያዊ ፓርቲ...
View Articleአባ ማትያስ የጠሩት ስብሰባ ሳይሰበሰብ ተቋጨ፡፡
አቡነ ማትያስ የጠሩት ስብሰባ ፓትርያርኩ በክርስቶስ ወኪልነት መከበር አለባቸው በሚል አምባገነናዊነትና ካቶሊካዊ አስተምህሮ ተደመደመ፡፡ ጤነኛ ተሰብሳቢዎችን ሳይቀር ባስገረመ ሁኔታ ከብፁዓን አባቶች ጋር መወያየቱን ትተው በሌላቸው ሥልጣን የመምሪያ ሓላፊዎችንና የኮሌጅ ተወካዮችን የሰበሰቡት ፓትርያርኩ ማኅበረ ቅዱሳንን...
View Articleህሊናዬ የመራኝ ነገር “ፈሪ አድርጎ ለተመለከተኝ ብረት የማንሳት ልብ እንዳለኝ ጭምር አሳይቻለሁ!! “
“ምንም የሚሰማኝ “ነገር የለም፡፡ ህሊናዬ የመራኝ ፈሪ አድርግው ለተመለከቱን ቡድኖች እነሱ የደፈሩት እኔም እንደማላንስ ብረት የማንሳት ልብ እንዳለኝ አሳይቻለሁ፡፡)))) ወደዛ ለመሄድ የገፋን ወያኔ ነው፡፡ ምንም ወንጀል የለብኝም፡፡ ጥፋታችን ሀገራችንን ማሰባችን ካልሆነ ብረት ማንሳት ህጋዊ የሚሆነው ለወያኔ ብቻ...
View Article«ለአፍሪካዊያን ዲሞክራሲ ቅንጦት ነው፣ ኃይሌ ገብረሥላሴ።
«ለአፍሪካዊያን ዲሞክራሲ ቅንጦት ነው፣ የሚገባቸው ዲሞክራሲ ሳይሆን መልካም አስተዳደር ነው።» ኣለ አሉ… ፖለቲሺያን ኃይሌ ገብረሥላሴ። “ፖለቲሺያን” ስል እያፌዝኩት ወይም እያሽሟጠጥኩ አይደለም። ሁላችንም እንደምናውቀው ኃይሌ ኢትዮጵያንና እኛን ሕዝቦቿን በድል ካኮራበት ሙያው ወደ ፖለቲካው ተገብቷል። መብቱ ነው! ግና...
View Articleከሚሴ አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ የ10 ሰዎች ህይወት አለፈ
ባሕር ዳር ፡የካቲት 3/2008 ዓ/ም(አብመድ)ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ የነበረ አገር አቋራጭ አውቶብስ ከማጀቴ ወደ ከሚሴ ይጓዝ ከነበረው አይስዙ ቅጥቅጥ የህዝብ ማመላለሻ መኪና ጋር ዛሬ ከሚሴ አካባቢ ቦርከና ልዩ ስሟ ሂጅራ በተባለች ሜዳማ ቦታ በመጋጨቱ የ10 ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ አልፏል፡፡ በሌሎች ተሳፋሪዎች...
View Articleየሱዳን መንግስት የኢትዮጵያ ድንበር በርካታ ኪሎሜትሮች በመግፋት ኣዲስ የኢሚግሬሽን ህንፃ በልጉዲ ከተማ ገንብተዋል።
በ2002 ዓ/ም ሃገራቀፍ ምርጫ ወቅት ኣቶ ስዬ ኣብራሃ በኢትዮ_ሱዳን ድንበር ከ35_65 ኪ/ሜ የሚሸፍን የኢትዮጵያ ቆዳ መሬት ለሱዳን ለመስጠት ተደራድረው እንደጨረሱ ኣጋልጠው ነበር። በዚህ መሰረት እንደ መተማ ዮውሃንስ፣ ቋራ፣ ልጉዲና ሌሎች ለም መሬቶች ለሱዳን ሊሰጡ በሁለቱ መንግስታት ዝግጅት መጠናቀቁ እየተገለፀ...
View Articleህዝብ የመረጣቸው ኮሚቴዎቹን በመነጣጠል በባዶ ወረቀት በግድ በፖሊስ ፈርሙ እየተባሉ መሆኑ VOA ዘገበ፡፡
በማይካድራ የሚገኙ ሰዎችን/ ጋዜጠኛ ሰለሞን አባተ በስልክ እንዳናገራቸው ሳጅን ሀጎስ እና ሀይሌ የተባሉ ፖሊስ በባዶ ወረቀት የማትፈርም ከሆነ ወደ ጭቃ አስገባሀለሁ ትሞታለህ እያሉ ዛቻና ወካባ እያደረሱብን ይገኛል ሲሉ ገለጹ፡፡ የወልቃይት ህዝብ ቀደም ሲል ጀምሮ አባት ቅድመ አያት የአማራ ማንነት እንጂ እነሱ ባሉት...
View Articleአባዱላ ገመዳ:አባተ ስጦታው፣እና መድህን ኪሮስ በ’ፓርላማ’ስብሰባ ላይ ድብድብ ቀረሽ ሃይለ ቃል ሲለዋወጡ እንደነበር ተነገረ
አባተ ስጦታው፣ መድህን ኪሮስ እና አባዱላ ገመዳ ያንድ ፓርቲ ስብስብ በሆነው በ’ፓርላማ’ ስብሰባ ላይ ለጭብጨባ የተቀጠሩትን ‘ተሰብሳቢዎቹን’ ከምንም ባለመቁጠር ድብድብ ቀረሽ ሃይለ ቃል የታከለበት አታካሮ ገጥመው ነበር ይለናል ጋዜጣው Parliament has heard the assessment report on the...
View Article