ህወሓት ከዚህ ቀደም ማለትም በ2002 ዓ.ም ቆርሶ ለሱዳን የቸረውን መሬት ለማፅናትና ሌሎችን ተጨማሪ ሰፋፊና ለም መሬቶች ለመስጠት ውስጥ ለውስጥ እያደረገ የሚገኘውን እንቅስቃሴ የተቃወሙና አገርና ህዝብን የመሸጥ ስውር ደባቸውን ያጋለጡ በርካታ ወጣቶችና በህብረተሰቡ ዘንድ ከፍተኛ ተደማጭነት ያላቸው ግለሰቦች በደህንነትና በታጠቁ ኃይሎች ታፍነው እየተወሰዱ ደብዛቸው እየጠፋ ነው፡፡ ታፍነው ተወሰወደው የት እንዳሉ የታዎቁት ሰዎችም ቢሆን በቤተሰብ እንዳይጠየቁ እገዳ […]
