ኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ የ23 ዓመቷን ፋጢማ የተባለችን ኩዌታዊ የአሰሪዋን ልጅ ገድላ ራሷን ለማጥፋት ስትሞክር በፖሊስ መያዟን የኩዌት መገናኛ ብዙሃን አስታውቀዋል ። ኩዌት ውስጥ አል አንድሉስ በተባለ መንደር ፈጸመች የተባለችው ኢትዮጵያዊት በጩቤ ግድያ ከፈጸመች በኋላ የራሷንም አንገት በመቁረጥ ባደረገችው ሙከራ በጸና ቆስላ በአሁኑ ሰአት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ሳባ በሚባል ሆስፒታል ህክምና በማግኘት ላይ መሆኗ ታውቋል ! […]
