Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የጎንደር ገበሬዎችና አርበኞች በአለም አቀፍ ደረጃ አደገኛ ወደተባለዉ የሱዳኑ አሰቃቂ እስር ቤት ተወስደዉ የታሰሩ መሆኑን መረጃዎች ጠቁመ።

$
0
0
አሁን ጎንደር ያለዉ እዉነታ በፍጥነት ተቀይሯል የድንበር ማካለሉን ሕገወጥነት አጥበቀዉ የሚዘክሩና የሚዋደቁ ህዝብን ያነሳሳሉ የተባሉ የጎንደር ጀግኖች በወያኔ ወታደራዊ ደህንነትና መረጃ ቅጥሮች እየታደኑ ይገኛሉ የተወሰኑ የጎንደር ገበሬዎችና አርበኞች በቅርብ ቀናት ዉስጥ ብቻ ታድነዉ በአለም አቀፍ ደረጃ አደገኛ ወደ ሆነዉ ፔን ፓልስ ( pene_pals ) ወደተባለዉ የሱዳኑ አሰቃቂ እስር ቤት ተወስደዉ የታሰሩ መሆኑን መረጃዎች ጠቁመዋል። በተለይም […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles