ባሕር ዳር ፡የካቲት 3/2008 ዓ/ም(አብመድ)ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ የነበረ አገር አቋራጭ አውቶብስ ከማጀቴ ወደ ከሚሴ ይጓዝ ከነበረው አይስዙ ቅጥቅጥ የህዝብ ማመላለሻ መኪና ጋር ዛሬ ከሚሴ አካባቢ ቦርከና ልዩ ስሟ ሂጅራ በተባለች ሜዳማ ቦታ በመጋጨቱ የ10 ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ አልፏል፡፡ በሌሎች ተሳፋሪዎች ላይ ከፍተኛ እና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ለህክምና ወደ ደሴ እና ከሚሴ እየተወሰዱ […]
