Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ምክትላቸው የነበሩት አቶ ሞላ አስገዶም ወደ ኢትዮጵያ የመግባታቸው ጉዳይ

$
0
0
ዶክተር ብርሃኑ ነጋ በዛሬው ቆይታቸው፥ ምክትላቸው የነበሩት አቶ ሞላ አስገዶም ከድተው ወደ ኢትትዮጵያ በመግባታቸው በእንቅስቃሴው ላይ ያደረሰው ጉዳት እንደሌለ ይናገራሉ። ድርጅታቸው ከኤርትራ መንግሥት ተጠግቷል በሚል ከኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያስፈልገውን ድጋፍ ተነፍጓል ለሚሉ ወገኖችም መልስ አላቸው። ዶክተር ብርሃኑ ነጋን ያወያያቸው የፕሮግራሙ አዘጋጅና አቅራቢ ሰሎሞን ክፍሌ ነው። ከድምጽ ፋይሉ ያዳምጡ።   http://m.amharic.voanews.com/pp/3188924/ppt0.html Filed under: NEWS

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles