Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በቅርቡ ለጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኦማር ጌሌ የተሰጡት ሴሮፍታ እና ጎፈር የመንግስት እርሻዎች በህዝቡ በተወሰደባቸው እርምጃ በእሳት ጋይተዋል።

$
0
0
በቅርቡ ለጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኦማር ጌሌ የተሰጡት ሴሮፍታ እና ጎፈር የመንግስት እርሻዎች በህዝቡ በተወሰደባቸው እርምጃ በእሳት ጋይተዋል። እርምጃውን የወሰዱት ከዋቤ-ኤዶ ከተሞች በነቂስ ወደ ስፍራው የተመሙ ህዝባዊ ታጋዮች ናቸው። ይህ መሬት እትብቱ ከተቀበረበት የኣካባቢው ነዋሪ ህዝብ በሃይል ተነጥቆ የመንግስት ንብረት ከተደረገ በኀላ በቅርቡ ደግሞ ለኦማር ጌሌ የተሰጠ ነው። ህዝቡ በግፍ የተነጠቀውን መሬት በትግሉ ካተቆጣጠረው በኀላ ባአሁኑ ሰአት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles