ነገሩን ለመከታተል ጥረት እያድረኩ ነው እንደሰማውት ከሆነ ከሱዳን ባለሰልጣናትም ተገኝተዋል ሰብሰባው ውሰጥ ተጋብዘዋል ፡፡ ይህ ጉዳይ ብዙ ነገሮችን እንድጠይቅ አድርጎኛል ፡ አንደኛው የሱዳን እና ትግራይ የወደፊት ውህደት መሰምር ዝርጋታ ሌላው ጉዳይ በሁመራ በኩል ሁመራን አሳልፎ ላለመሰጠት የሁለቱም ሃገሮች የጎንዮሸ ድርድር ወይም የሸያጭ ሰምምነት እንበለው ፡ እንደሚታወሰው ባለፈው የህወሃትን ምሰረታ በአል በሚያከብሪ በት ሰአት የሱዳኑ ተወካይ መቀሌ ላይ ድል ለትግራይ ህዝብ ማለታቸውን በራሳችን ቲቪ ባደባባይ ሰምተናል […]
