Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ቁርጠኝነት የታየበት የታክሲ ሹፌሮች ተቃውሞ ዛሬም እንደቀጠለ ነው!

$
0
0
የአዲስ አበባ ጎዳናወች ዛሬም በጸጥታ ተውጠዋል። የለውጥ ቁርጠኝነትና ጠንካራ የአብሮነት ስሜት ግሩም ህብረትን የፈጠሩበት፡ የታክሲ ሾፌሮች ለወንበዴወች እንግርገሪያ ና ዛቻ ጆሮ የለንም ያሉበት፡ አይደለም በንብረታችን ማዘዝ በሀገራችን የስልጣን ባለቤትነታችንን እናውጃለን! ሀገራችን የዞአጎችዋ ትሆናለች ሲሉ የተደመጡበት ጸረ ባርነት እንቅስቃሴ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። ድል ለሰፊው ህዝብ!!! Filed under: NEWS

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles