የመከላከያ ሚኒስቴር ሽሞችን በተለይም ሲራጅ ፈጀታን ( Minister of Finance and Economic Development) የገቢዎች ሚኒስቴር ሶፊያን አህመድን ጨምሮ ምክር ላይ የሚገኘዉ የትራንስፖርት ሚኒስቴሩ ከፖሊስ ሰራዊቱና ከመከላከያዉ ጋር በጥብቅ እየተነጋገረ ሲሆን የፖሊስ ተሽከርካሪዎች ባሶችን ጨምሮ፡ የመከላከያ ተሽከርካሪዎች፣ ተጠባባቂ ተሽካሪዎች እንዲሁም የመንግስታዊ ድርጅት የሆኑ ተሽከርካሪዎች የነዳጅ ወጪ ተደርጎላቸዉ ከብርቱ ጥበቃ ጋር የትራንስፖርት እጥረቱን ለመታደግ እንዲንቀሳቀሱ የእቅዱ ንድፍ […]
