በትግራይ ደህንነቶች የበላይ መሪነት የአዲስ አበባ መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ባለስልጣናት ዛሬ ከሰአት በሆላ ስብሰባ አድርገዋል ። በስብሰባውም የስራ ማቆም አድማ… ያደረጉት የታክሲ ባለንብረቶች በነፍስ ወከፍ 1000 (አንድ ሽህ ብር) እንዲቀጡ እና አሽከርካሪወች ደግሞ የይቅርታ ማመልከቻ ደብዳቤ እያቀረቡ እና እየፈረሙ ስራ እንዲጀምሩ ተወስኖል። ታክሲዎች ስራ እስከሚጀምሩ ድረስም አመፁ እንዳይስፋፋ እና ህዝቡ ባለበት እንዲተኛ ያስችላሉ የተባሉ ስትራቴጅወች […]
