Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በሰሜን ጎንደር አርማጮህ ትክል ድንጋይ አቅራቢያ ሙሴ ባምብ በተባለ አከባቢ ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ ናቸው።

$
0
0
በሰሜን ጎንደር አርማጮህ ትክል ድንጋይ አቅራቢያ ሙሴ ባምብ በተባለ አከባቢ ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ ናቸው። ከቅማንት ማንነት ጋር በተያያዘ የተነሳውን ግጭት ተከትሎ በአከባቢው የአማራ ተወላጅ ተማሪዎች ትምህርት አቋርጠው፡ ሜዳ ላይ ወድቀናል በሚል ያስነሱት ተቃውሞ ዛሬ ጀምሯል። ተማሪዎቹ ከትምህርት እንድንፈናቀል ተደርገናል፡ ለወራት ትምህርት ቤቶች ተዘግተው አከባቢውን ልቀቁ መባላችን ከፍተኛ በደል ነው በሚል ያስነሱት ተቃውሞ ጠንካራ በመሆኑ የአከባቢው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles