ቁጥሩ በግምት ከሰባት መቶ በላይ የሚሆን የጎንደርና አካባቢው ህዝብ በስብሰባው የተገኘ ሲሆን የላንድ ማርክ ሆቴል የስብሰባ አዳራሽ አልበቃ ብሎ ሰዎች ከውጭ ሆነው የታደሙበት ነበር በስብሰባው የሃይማኖት አባቶች፣የሃገር ሽማግሌዎች ፣ የወልቃይት የማነት ጥያቄ ኮሚዌዎች እንዲሁም ቁጥሩ የበዛ ወጣት የጎንደር እና አካባቢው ተወላጅ የስብሰባው ተካፋይ ነበር። በቅርቡ በፀገዴ እና ሁመራ በህውሃት አስተባባሪነት “ወልቃይት የትግሬ ነው። ጥያቄ በሚያነሱ […]
