Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪው ለተቃውሞ አደባባይ መውጣቱ ተነገረ

$
0
0
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪው አምጿል። ዛሬ ቀኑን ሙሉ በግቢያቸው ተቃውሞ ሲያሰሙ ውለዋል። ከአጋዚ ጦርም ጋር መላተማቸውን ማምሻውን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ጂማዎች በተከታታይ ተቃውሞ ላይ ናቸው። በመላው ኦሮሚያ የተቀጣጠለው ህዝባዊ ንቅናቄ ተጠናክሮ በቀጠለበት በዚህን ወቅት በዩኒቨርስቲዎች ጋብ ብሎ የነበረውን ተቃውሞ ጂማዎች አፈንድተውታል። በጉጂና ቦረና አከባቢዎች ህዝብና የህወሀት ሃይሎች ተፋጠዋል። ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን Filed under: NEWS

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543