Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

‹ከሞቱት በላይ ካሉት በታች ሆኜ እየኖርኩ ነው› አትሌት መቶ አለቃ ታደሠ

$
0
0
አትሌት መቶ አለቃ ታደሠ ሰጥ አርጋቸው እድሜያቸው ገፍቷል፡፡ 78ኛ አመታቸውን ይዘዋል፡፡ ኢትዮጵያን ወክለው በተለያዩ የሩጫ ውድድሮች ላይ ተሳትፈዋል፡፡ መሳተፍ ብቻ ሳይሆን ከወርቅ እስከ ነሐስ ሜዳልያዎች አምጥተዋል፡፡ በወጣትነት ዘመናቸው ለሃገራቸው ክብርን አስገኝተዋል፡፡ ዋሚ ቢራቱ፣ ማሞ ወልዴ፣ ምሩጽ ይፍጠር፣ የትነበርክ በለጠ፣ ደምሴ ወልዴ፣ ከበደ ባልቻ፣ መገርሳ ቱሉና መሃመድ ከድርን ከመሳሰሉት ጋር ከ1960ዎቹ መጀመሪያ እስከ 1970ዎቹ መጨረሻ ድረስ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles