ነገሩ እንዲህ ለአስቸኮይ ጉዳይ ታዘው በአዘዞ ከተማ የሚገኘው 24 ኛ ክፍለ ጦር ካምፕ ተነስቶ ወደ መተማ ከተማ ለመድረስ ከስምንት በላይ የመከላከያ ሰራዊት ወታደሮችን ጭኖ ከተገቢው በላይ በፍጥነት ይጎዝ የነበር አንድ የመከላከያ ፓትሮል መኪና ከአንድ የህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ሙሉ ተሳፋሪ ጭኖ ከጭልጋ ከተማ ተነስቶ ወደ ጎንደር ከተማ ይጎዝ በነበረበት ወቅት አዘዞ ከተማ መግቢያው ላይ የተጋጩ ሲሆን […]
