Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ምስራቅ ጎጃም ውጥረት ነግሷል!!

$
0
0
በኦሮሚያ የተነሳው ህዝባዊ ቁጣ ወልቃይት ጠገዴ ሀርማጮ ሁመራ በሰሜን ጎንደር የበረታው ትግል ጎጃም ደረሰ፡፡ በደብረ ማርቆስ ባህር ዳር አንዳች ነገር ሊፈዳ እያኮበኮበ መሆኑ እየተሰማ ነው፡፡ በርካታ ወጣቶች አፈሳና-ወከባ ቢደርስባቸውም እሱን ተቋቁመው ከነጻነት ትግል የትም አንርቅም እያሉ ይገኛል፡፡ የሸበል በረንታ አርሶ አደር ክፉኛ ተቆጥቶ ከስርዓቱ ቅልብ ወታደር ጋር ፍጥጫ ውስጥ ገብተዋል፡፡))) በጎጃም አሁን እንደከዚህ ቀደም አይደለም […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles