በኢህአዴግ ድረ ገጽ የወጣው ነው ተበሎ በማኅበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ያገኘሁት ባለ አንድ ገጽ አንቀጽ መግለጫ አይሉት ዜና አዟዙሬ ብመለከት ትርጉሙ አልገባ ብሎኛል። የመግለጫ/ዜናው ሙሉ ቃል የሚከተለው ነው። ========= ለተፈጠረው ችግር የፌደራል መንግስት ይቅርታ ይጠይቃል!! በኦሮሚያና አንዳንድ የአማራ አካባቢዎች የተከሰተው ችግር ሌላ ምክንያት ሳናበዛ ህዝቡ ከፍተኛ ምሬት ስላለውና በአገልግሎት አሰጣጥ እየተፈጠረ ባለው ከፍተኛ ቅሬታ ዝም ብሎ […]
