የትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን የሆነዉ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ሁለት ከፍተኛ ማእረግ ያላቸዉ የጦር መኮንኖችን አገተ። የሰሜኑ እዝን የወከለዉ ጦር ፍርድ ቤቱ በድንገተኛ ሁኔታ ከተሰየመ ወዲህ ባስቸኳይ ሁለት የሰሜኑ እዝ አዋጊዎች እንዲታገቱ የወሰነ ሲሆን። እገታዉም በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ መኮንኖቹ ጎንደር ዉስጥ ዝግ ፍሎት በመባል በጥቂት ገራፊዎች ብቻ በሚጠራ የማፈኛ ስፍራ ተወስደዉ መወርወራቸዉ ተረጋግጧል። የትግራይ ነጻ አጭዉን […]
