Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰበር ዜና . በዛሬው እለት በበኒ ኑር መስጅድ ታላቅ ተቃውሞ ውጭ ላይ ተደረገ።

$
0
0
መንግስት በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ እየፈጸመ ያለውን ብሄራዊ ጭቆና አንሸከምም በማለት ሙስሊሙ ማህበረሰብ በዛሬው እለት በኑር መስጅድ ውጭ ላይ ተቃውሞ አካሄድዋል፡፡ ብሄራዊ ጭቆናን አንሸከምም፤ ነጻነት እንፈልጋለን የሚሉ ጽሁፎች ታይተዋል፡፡ ተቃውሞው ከተካሄደ በሁላ በሁኔታው የተደናገጡት ፖሊሶች በሙስሊሙ ላይ ትንኮሳ ማካሄዳቸውም ታውቋል፡፡ በፒያሳ ኑር መስጂድ የተደረገውን ተቃውሞ ተከትሎ የመንግስት ፖሊሶች በወሰዱት አረመኔያዊ እርምጃ ብዛት ያላቸው ሰዎች ላይ ጉዳት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles