Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በታማኝ በየነ የሚመራው ግሎባል አልያንስ በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱት ዜጎች 1,067000 ብር ለገሱ

$
0
0
ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያ ወይም በእንግሊዝኛዉ ግሎባን አሊያንስ ፎር ኢትዮጵያ የተሰኘ በሰሜን አሜሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የተቋቋመ ድርጅት ኢትዮጵያ ዉስጥ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 50ሺ የአሜሪካን ዶላር 1067000 birr ርዳታ ሰጠ። ድርጅቱ ከአባላቱ ያሰባሰበዉን ገንዘብ ለእርዳታ ፈላጊዎቹ ያደርስለት ዘንድ ዎርልድ ቪዥን የተባለዉን የእርዳታ ድርጅት መምረጡን አስታዉቋል። ድርጅቱ ሌሎች ኢትዮጵያዉያንም የፖለቲካም ሆነ የጎሳ ልዩነትን ወደጎን ብለዉ በድርቅ ለተጎዱት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles