እንደምን አደራችሁ ጓዶች,,,, እኔ ሰላም ነኝ! ! ቢቢሲ በዛሬ ወጉ አንድ አስገራሚ ዜና አትቷል,,,, እኛም ያገራችን ጉዳይ በመሆኑ ወዲህ አምጥተነዋል! ! ያስሚን ሐሰን ትባላለች ኢትዮጲያዊት ናት,,, አያቷ ጋር ከምትኖርበት ሰፈር በ13 ዓመቷ ትጠለፍና ትደፈራለች,,, ያስሚን ከጠላፊወቿ ቤት አምልጣ ለፖሊስ ጉዳዩን አቤት አለች,,,, ደፋሪዎቿ ተያዙ,,,, ይሁንና ወዲያው በዋስ ተለቀቁ,,,, የሚገርመው ይሄ ነው,,,, ደፋሪዎቹ በዋስ እንደወጡ እንደገና […]
