በኦሮሚያ ክልል የተነሳው ህዝባዊ ተቃውሞ በአራት ወር ውስጥ በመንግስት ታጣቂ ከ270 በላይ ሰው እንደተገደለ ዶ/ር መራራ ጉዲና ገለጹ፡፡ የህውሓት መንግስት ወደ ህዝብ መውረድ አለበት፡፡ ለሀገሪቱ ችግር ዋነኛ ተጠያቂው ኢህአዴግ ነው፡፡ ከጥብቆ ዲሞክራሲ ወደ እውነተኛ ዴሞክራሲ መሸጋገር ካልተቻለ ሀገሪቷ ወደ ቀውስ እንደምትገባ አስጠነቀቁ፡፡ በሌላ በኩል በቤች ማጂ የሱርማ ብሄረሰብ የታየው እጅና አንገት እንደከብት ማሰር በኢትዮጵያ መንግስት […]
