የአረና ትግራይ ፓርቲና የመድረክ የአመራር አባል አቶ ገብሩ አሥራት ከሌሎች ሁለት የፖለቲካ ተንታኞች ጋር፣ በጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሪፖርት ላይ በመጽሔቱ ክፍል ትንታኔ ይሰጣሉ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሐሙስ ለፓርልማቸው ባቀረቡት ሪፖርት፣”በኦሮሚያና በሌሎችም አካባቢዎች ለተፈጠረው የሕዝብ ቅሬታ ፓርቲዬና መንግሥቴ ኃላፊ ናቸው” ብለዋል። ምን ማለትነው? “ኃላፊነት መውሰድ” ሲባልስ እስከምን ድረስ ይሄዳል?በዚህና በሌሎችም […]
