Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በጅማ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ካምፓስ የተማሪዎች መኝታ ክፍል ተኩስ ተከፈተ

$
0
0
በጅማ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ካምፓስ ተማሪዎች ተቃውሞ ማሰማታቸውን ተከትሎ በሕወሓት ወታደሮች በቅጥር ጊቢውና በተማሪዎች መኝታ ክፍል ተክስ መክፈታቸው ተሰማ:: ከአካባቢው  የደረሱ መረጃዎች እንዳመለከቱት ኦሮሚያን በ8 ዞኖች ከፋፈለው ከሚመሩት የሕወሓት የመከላከያ ሰዎች መካከል የሆኑት ወታደሮች በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በመቀጥቀጥ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሳቸው የደረሰን መረጃ አመልክቷል:: እንደ ዓይን እማኞች ገለጻ የጅማ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ካምፓስ በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ይገኛል:: […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles