Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦህዴድ ሁለተኛ ዙር ግምገማ እያካሄደ ነው

ኢሳት ዜና :- በኦሮምያ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ፣ በኦህዴድ ውስጥ የተነሳው የውስጥ እንቅስቃሴ አለመቋጨቱን የሚገልጹት ምንጮች፣ ከተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ የድርጅቱ አባላት ለሁለተኛ ዙር ግምገማ ዛሬ ወደ አደማ እንዲገቡ ተደርጓል። የተለያዩ መስሪያ ቤት የቢሮ ሃላፊዎች፣ የየዞን ባለስልጣናት፣ የካቢኔ አባላትና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ገንዘባችሁን ከሕወሓት ባንኮች ከወጋገንና አንበሳ ባንኮች አውጡ”!! – አርበኞች ግንቦት 7

የኢትዮጵያ ሕዝብ በአለፉት 23 ዓመታት በህወሓት ዘረኛ አገዛዝ የደረሰበት ስቃይ እንዲቀንስ፤ ገዢዎቹ ከጫንቃው እንዲወዱ፤ ህወሓትን አውርዶ የሚፈልጋቸው መሪዎችን በነፃነት እንዲመርጥ ሲጠይቅና አቤቱታ ሲያሰማ ቆይቷል። በ1997 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሕዝብ ምኞት የሚሳካ መስሎ የታየ የነበረ ቢሆንም በአገዛዙ አረመኔዓዊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለኢሕአዴግ ጥፋት መነሻው፣ ሕዝብ ያሰማው ቅሬታ አይደለም ተባለ

የአረና ትግራይ ፓርቲና የመድረክ የአመራር አባል አቶ ገብሩ አሥራት ከሌሎች ሁለት የፖለቲካ ተንታኞች ጋር፣ በጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሪፖርት ላይ በመጽሔቱ ክፍል ትንታኔ ይሰጣሉ  የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሐሙስ ለፓርልማቸው ባቀረቡት ሪፖርት፣”በኦሮሚያና በሌሎችም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጅማ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ካምፓስ የተማሪዎች መኝታ ክፍል ተኩስ ተከፈተ

በጅማ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ካምፓስ ተማሪዎች ተቃውሞ ማሰማታቸውን ተከትሎ በሕወሓት ወታደሮች በቅጥር ጊቢውና በተማሪዎች መኝታ ክፍል ተክስ መክፈታቸው ተሰማ:: ከአካባቢው  የደረሱ መረጃዎች እንዳመለከቱት ኦሮሚያን በ8 ዞኖች ከፋፈለው ከሚመሩት የሕወሓት የመከላከያ ሰዎች መካከል የሆኑት ወታደሮች በጅማ ዩኒቨርሲቲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያውያን በኩዌት እየታደኑ ነው

 ስለኩዌት መረጃውን ያገኘሁት ግሩፕ ውስጥ ስገባ ነው። ኤልዳና ፖስታዋለች አነበብኩት። ይጠቅማል እሰራለሁ ትንሽ ለውጥ አገኛለሁ ብሎ ለሚያስብ ጥንቃቄ ይሻል። ወደው ከኮንትራት ቤት አልጠፉ.. ኩዌት ውስጥ የምትገኙው ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ኤርትራውያን ራሳችሁን ጠብቁ የኩዌት መንግሥት የተለያዩ ሀገር ዜጋዎችን መንገድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አልሸባብ የፑትላንድ ወደብን መልሶ ተቆጣጠረ::

ሶማሊያ ዉስጥ የሚንቀሳቀሰዉ ታጣቂ ቡድን የአልሸባብ ተዋጊዎች በከፊል ራስ ገዝዋ ፑንትላንድ የሚገኝ ትንሽ ወደብ መያዛቸዉን ሮይተርስ ዘገበ። ባሳለፍነው የፈረንጆች አመት የአፍሪቃ ኅብረት የሶማሊያ ሰላም አስከባሪ « AMISOM» እና የሶማሊያ ብሔራዊ ጦር አል ሸባብን በስፋት ከተቆጣጠረዉ ደቡባዊ የሶማሊያ ግዛት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ብሔርን ከብሔር ከማናቆር ያለፈ ፋይዳ የሌለው ሐውልት እስከ መሥራት ተደርሷል፤›› ፕሮፌሰር ባህሩ

ፕሮፌሰር ባህሩ ይህን ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ከምሁራን ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ይለማርያም ውይይቱን ሲከፍቱ ባሰሙት ንግግር፦”መንግሥት ኅብረተሰቡን ለማንቀሳቀስ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን፣ እንዲሁም ሌሎች ፕሮጀክቶችን አገራዊ መግባባት ለመፍጠር በሚያስችል አኳኋን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መረጃ……. ሐይለማያም ደሳለኝ በጥቂቱ አሻፈረኝ እያሉ ነዉ!!

በትናንትናዉ እለት በቤተ መንግስት ዉስጥ በተጠራ ሚስጥራዊ ስብሰባ ላይ እጃቸዉን በመክተት የጸጥታ ሐላፊዎችን አስደንግጠዋል። በቤተ መንግስቱ የጸጥታ ጉዳዬች ዙሪያ ለመነጋገር በሚል ሰበብ ተደጋጋሚ ሚስጥራዊ ስብሰባዎችን ታግሼያለዉ! አሁን ግን ከተለያዩ ክልሎች በተለይም አዲስ አበባ ላይ የሚገኙ ከፍተኛ የክቡር ዘበኛና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕወሓት እንደጥርስ መፋቂያ አንድ ጊዜ ተጠቅሞ የጣላቸውን የቀድሞ ወታደሮቹን እየሰበሰበ ነው

(አቶ አሰገደ ገብረሥላሴ እንደዘገቡት) የህወሓት ነበር ታጋዮች ለመጭው ቅዳሜ መጋቢት10/07/08 ዓ ም በህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ ሥብሠባ ተጠርተዋል የዚህ ሥብሠባ ኣለማ ኣልታወቀም:: የታጋይ ነበር ሥብሠባ የሕወሓት መሪዎች በውሥጣቸው ቀውሥ ወይ መከፋፈል ሢፈጠር ሢጨንቃቸው የሚጠሩት ሥብሠባ ነው:: ያጋጠማቸው ችግር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ህዝብ ማንንም ሳይጠብቅ ለነፃነቱ እንዲነሳ ጄኔራል ከማል ገልቹ ጥሪ አቀረቡ

ኢሳት ዜና:- ህብር ራዲዮ ከላስቬጋስ እንደዘገበው፤ የመገንጠል ሀሳቡን ከፕሮግራሙ ያወጣው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር ጄኔራል ከማል ገልቹ፤ በአሁኑ ወቅት የግንባሩ ዋነኛ ዓላማ በተባበረ የኢትዮጵያ ህዝብ ክንድ ወያኔን በማንበርከክ ለህዝቡ ጥያቄ እንዲገዛ ማድረግ መሆኑን በድጋሚ በማረጋገጥ፤ ህዝቡ ሳይከፋፈልና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወልቃይቱ ታዋቂ ባለሀብት የሆኑት አቶ ሹምዬ ገብሩ በትናንትናው ዕለት ተመርዘው ህይወታቸው ማለፉ ተነገረ፡፡

አቶ ሹምዬ ገብሩ በእርሻው እና በንግዱ ዘርፍ በጎንደር ከተማ እና አካባቢው፣ ወልቃይት፣ እንዲሁም አርማጭሆን ጨምሮ ደህና የሚንቀሳቀሱ ነብስ ያላቸው ሀብታም ነጋዴ ነበሩ፡፡ ትናንት መጋቢት 7/07/2008 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ለስራ ወዲያ ወዲህ በሚሯሯጡበት ጊዜ በበሉት ምግብና መጠጥ አካላቸው ተመርዞ ወደ ህክምና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ከአርበኞች ግንቦት 7 ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ)

እየሰመጠ ካለ መርከብ ራስን የማዳኛ ጊዜ አሁን ነው! ዛሬ መጋቢት 8 ቀን 2008 ዓ.ም የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ አድርጎ በምክር ቤቱ የመጀመሪያ ጉባኤ የተላለፉትን ውሳኔዎች አፈፃፀም ገምግሞ፤ በሚቀጥሉት ሦስት ወራት ተግባራዊ ሊደረጉ የሚገባቸው ተግባራት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይ ያላቸውን ስጋት ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ...

) በቅርቡ በኢትዮጵያ ጉብኝትን ያደርጋሉ ተብለው የሚጠበቁት የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይ ያላቸውን ስጋት በመግለጽ ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ሁለት ጊዜ ደብዳቤ መጻፋቸውን የሃገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ሃሙስ ዘገቡ። የሃገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ስብሰባ (p. መስፍን ወልደ ማርያም)

(ይህ ጽሑፍ ሪፖርተር ጋዜጣ በጻፈው ግምገማ ላይ የተመሠረተ ነው፤ የምጠቅሰው ሁሉ ከዚያው ነው፤ ብዙ ቪድዮዎችን ለማየት ሞክሬ አፈናው ከባድ ስለሆነ አልቻልሁም፡፡) አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከሥልጣን ውጭ ያሉ ሰዎችን ሰብስቦ ለማነጋገር የመወሰኑን ሀሳብ መንፈስ ቅዱስ ሹክ ያለው ይመስላል፤ ነገር ግን በመንፈስ ቅዱስና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደቡብ ኢትዮጵያ ኮንሶ ልዩ ወረዳ ውጥረቱ እንደነገሠ ነው።

በህወሓት(ደኢህዴን) እና የእነሱ ቅጥረኛ በሆኑት የአካባቢው ሆድ አደር ተሿሚዎች ምክንያት የማንነት እና ዘር የማጥፋት አደጋዎች ከፊታችን ተደቅኖብናል፤ ከዚህ በፊትም በስውር ሲፈፀምብን ነበር ይላል አንድ የኮንሶ ወጣት በውስጥ መስመር በላከልኝ መልዕክት። የኮንሶ ልዩ ወረዳ በደቡብ ኢትዩጵያ ውስጥ ከሚገኙት 8 ልዩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ ባሕር ዳር መንገድ ተምጫ ወንዝ ላይ ተዘጋ።

መንገዱ የተዘጋው ከደብረ ማርቆስ ወደ ፍኖተ ሰላም አቅጣጫ ይጓዝ የነበረ ከባድ የጭነት መኪና መንገዱን በመሳቱ ነው፡፡ በሰው ሕይወት ላይ የደረሰ አደጋ የለም፡፡ መኪናው ወደ ተምጫ ወንዝ ለመግባት ለጥቂት የተረፈ ሲሆን በሰው ህይወት ላይ ጉዳት አላደረሰም፡፡ ነገር ግን መንገዱ በመዘጋቱ ተሸከርካሪዎች ለመተላለፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ አንድ ነጋዴ እስር ቤት እንዳለው ጠ/ሚ/ር ሃ/ማርያም ተናገሩ

በኢትዮጵያ አንድ ነጋዴ እስር ቤት እንዳለው ጠ/ሚ/ር ሃ/ማርያም በግልፅ ተናግረዋል። ቱጃሩ ዛሬ ጡንቻው እንዲፈረጥም ጥርጊያ መንገድ ያመቻቹት በስልጣንና እስር ቤት ይገኛሉ። የደህንነት ሹም ወ/ስላሴና የጉምሩክ ሃላፊ ገ/ዋህድ እንዲሁም በረከት ስሞኦንና አዜብ መስፍን ይጠቀሳሉ። 200 ነጋዴዎች በቱጃሩ ትእዛዝ በጉምሩክ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገንዘቡን ከወሰዱ በኋላ ገንዘቡን ወደ hard currency ለውጠው እዚ ሃገር USA Colorado...

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከልማት ባንክ ያለምንም ሚያዣ ይሄነው የሚባል ንብረት የሌላቸው ሰዎች ናቸው ብሩ ሚሰጣቸው ብሩን ከወሰዱ በኋላ በተወሰነ ደረጃ መሬት ላይ ያውላሉ የቀረውን በውጪ ምንዛሪ ለውጠውት ገንዘብ ያሸሻሉ። በስምና በዝርዝር አንድንድ የመጡ ዳታዎችም አሉ በተጨማሪ ለማጣራትና የተሟላ ነገር ይዞ ለመቅረብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አለማቀፍ ተቋማት ያለመንግስት ፈቃድም ቢሆን የረሀብ አደጋውን አስከፊነት ለአለም ይፋ ሊያደርጉ ነው

በኢትዮዽያ የርሀብ አደጋው እየከፋ መምጣቱን ተከትሎ አለማቀፉ ማህበረሰብ የኢትዮዽያ መንግስትን ፈቃድ ሳይጠብቅ አዲስ የእርዳታ ጥሪ ለማቅረብ እየተዘጋጀ ነው። የአሜሪካ አለማቀፍ የልማት ተቋም (USAID) ዛሬቅዳሜ March 19 በጉዳዩ ላይ በአዲስ አበባ መግለጫ ይሰጣል። የሚከተለው የግብርና ስትራቴጂ ስኬትማ እንደሆነ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኦሮሚያ በየቦታው የአጋዚ ጦር አባላት እየተገደሉ እየተገኙ ነው

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የአጋዚ ጦር አባላት እየተገደሉ እየተገኙ እንደሚገኙ ከተለያዩ ሥፍራዎች ለዘ-ሐበሻ የሚደርሱ መረጃዎች አመለከቱ:: ታክስ ሰብሳቢዎችም እንዲሁ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ቦታዎች ተዘዋውረው ግብር ለመሰብሰብ ሲሞክሩ በሚደርስባቸው ጥቃት የተነሳ ሥራ መስራት እንደተቸገሩም ለማወቅ ተቻለ::...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live