በትናንትናዉ እለት በቤተ መንግስት ዉስጥ በተጠራ ሚስጥራዊ ስብሰባ ላይ እጃቸዉን በመክተት የጸጥታ ሐላፊዎችን አስደንግጠዋል። በቤተ መንግስቱ የጸጥታ ጉዳዬች ዙሪያ ለመነጋገር በሚል ሰበብ ተደጋጋሚ ሚስጥራዊ ስብሰባዎችን ታግሼያለዉ! አሁን ግን ከተለያዩ ክልሎች በተለይም አዲስ አበባ ላይ የሚገኙ ከፍተኛ የክቡር ዘበኛና የደህንነት የበላይ አካሎች ከመከላከያ የበላይ ሹማምንቶች ጋር የሚካሄደዉ ዉይይት በምን ጉዳይ ላይ እንደሆነ ማወቅ ያሻናል በማለት ስብሰባዉ […]
