ኢሳት ዜና:- ህብር ራዲዮ ከላስቬጋስ እንደዘገበው፤ የመገንጠል ሀሳቡን ከፕሮግራሙ ያወጣው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር ጄኔራል ከማል ገልቹ፤ በአሁኑ ወቅት የግንባሩ ዋነኛ ዓላማ በተባበረ የኢትዮጵያ ህዝብ ክንድ ወያኔን በማንበርከክ ለህዝቡ ጥያቄ እንዲገዛ ማድረግ መሆኑን በድጋሚ በማረጋገጥ፤ ህዝቡ ሳይከፋፈልና ማንንም ሳይጠብቅ ለነፃነቱ እንዲታገል ጥሪ አቅርበዋል። . እንደ ህብር ዘገባ፤ ጄኔራል ከማል ይህን ጥሪ ያቀረቡት፤ እሳቸው የሚመሩት የኦሮሞ […]
