አቶ ሹምዬ ገብሩ በእርሻው እና በንግዱ ዘርፍ በጎንደር ከተማ እና አካባቢው፣ ወልቃይት፣ እንዲሁም አርማጭሆን ጨምሮ ደህና የሚንቀሳቀሱ ነብስ ያላቸው ሀብታም ነጋዴ ነበሩ፡፡ ትናንት መጋቢት 7/07/2008 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ለስራ ወዲያ ወዲህ በሚሯሯጡበት ጊዜ በበሉት ምግብና መጠጥ አካላቸው ተመርዞ ወደ ህክምና ቢወሰዱም በተደረገላቸው እርዳታ በህይወት ሊተርፉ ባለመቻላቸው ሳይታሰብ በድንገት ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ አቶ ሹምዬ ገብሩ በአሁኑ ወቅት […]
