መንገዱ የተዘጋው ከደብረ ማርቆስ ወደ ፍኖተ ሰላም አቅጣጫ ይጓዝ የነበረ ከባድ የጭነት መኪና መንገዱን በመሳቱ ነው፡፡ በሰው ሕይወት ላይ የደረሰ አደጋ የለም፡፡ መኪናው ወደ ተምጫ ወንዝ ለመግባት ለጥቂት የተረፈ ሲሆን በሰው ህይወት ላይ ጉዳት አላደረሰም፡፡ ነገር ግን መንገዱ በመዘጋቱ ተሸከርካሪዎች ለመተላለፍ መቸገራቸውንና ከዛሬ ማለዳ አንስቶ እስካሁን ድረስ መንገዱ አለመከፈቱን በቦታው የሚገኙ ሰዎች አረጋግጠውልና፡፡ በቦታው ጥቂት […]
