በኢትዮጵያ አንድ ነጋዴ እስር ቤት እንዳለው ጠ/ሚ/ር ሃ/ማርያም በግልፅ ተናግረዋል። ቱጃሩ ዛሬ ጡንቻው እንዲፈረጥም ጥርጊያ መንገድ ያመቻቹት በስልጣንና እስር ቤት ይገኛሉ። የደህንነት ሹም ወ/ስላሴና የጉምሩክ ሃላፊ ገ/ዋህድ እንዲሁም በረከት ስሞኦንና አዜብ መስፍን ይጠቀሳሉ። 200 ነጋዴዎች በቱጃሩ ትእዛዝ በጉምሩክ ግቢ በኮንቴነር ውስጥ እንዲታሰሩ ያደረገው ገ/ዋህድ (የተጠቀሱት ባለስልጣናት ተባብረዋል) ድብደባ ይፈፅምባቸው ነበር። ፍ/ቤት ፍታ ሲለው አንፈታም ብሎ […]
