በኢትዮዽያ የርሀብ አደጋው እየከፋ መምጣቱን ተከትሎ አለማቀፉ ማህበረሰብ የኢትዮዽያ መንግስትን ፈቃድ ሳይጠብቅ አዲስ የእርዳታ ጥሪ ለማቅረብ እየተዘጋጀ ነው። የአሜሪካ አለማቀፍ የልማት ተቋም (USAID) ዛሬቅዳሜ March 19 በጉዳዩ ላይ በአዲስ አበባ መግለጫ ይሰጣል። የሚከተለው የግብርና ስትራቴጂ ስኬትማ እንደሆነ በተደጋጋሚ የሚያውጀው የኢትዮጵያ መንግስት በአየር ፀባይ ለውጥና በብልሹ አስተዳደር ምክንያት በተከሰተው ድርቅ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል። እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች ከጊዜ ወደ […]
