መች ነው ፍዳችን እሚቆመው?? ሀገሬ አልተመቸኝም ብሎ ቢሰደድ ፍዳ …ሀገሩ ቢቀመጥ ችግር ፤ግፍና ፤መከራ የሀገሬ ወገኔ ችግር እሚያመው መቼ ይሆን፡፡ አንደ ኢሳት ዘገባ ከሆነ ‹‹ከግብጽ ተነስተው ወደ አውሮፓ ለመግባት የባህር ላይ ጉዞ በማድረግ ላይ ሳሉ ማእበል በመነሳቱ 9 ኢትዮጵያውያን መሞታቸውን ገልታል፡፡ 3 ሴቶችና 4 ወንድ ወጣቶት ኢትዮያውያንም በአደጋው አብረው አልቀዋል፡፡ የሁለት ልጆች እናት የሆነችው ግለሰብ፣ […]
