በአሁኑ ሰዓት በሃሮማያ ዩኒቨርስቲ አራት የተማሪ መኖሪያ ህንጻዎች በእሳት እየነደዱ መሆናቸውን ተማሪዎች ለኢሳት ገልጸዋል። የእሳቱ መነሻ ምን እንደሆነ እንዳልታወቀ የገልጹት ምንጮች፣ 4ቱ ህንጻዎች ከ400 በላይ ተማሪዎች ይኖሩባቸው እንደነበር ለማወቅ ተችሏል። የተቃጠሉ ደመራ የሚባሉት ህንጻዎች እንደሆነ የአይን እማኞች ለኢሳት ገልጸዋል። እስካሁን ድረስ የተማሪዎች ንብረቶች ከመውደማቸው ውጭ በሰው ህይወት ላይ የደረሰ አደጋ ስለመኖሩ ለማወቅ አልተቻለም። ተማሪዎች እሳቱን […]
