የእንግሊዝ ፓርላማ የውጪ ጉዳይ ኮሚቴ በውጪ አገራት በእስር ላይ የሚገኙ እንግሊዛዊ ዜግነት ያላቸውን (በኢትዮጵያ የሚገኙትን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ጨምሮ) እስረኞች ጉዳይ በማጥናት መንግስት በውጪ አገራት በሚገኙ እንግሊዛዊያን ላይ የሚፈጸምን የሰብዓዊ መብት ረገጣን ለማስቀረት የሚያሳየውን ቁርጠኝነት እመዝናለሁ ማለቱ ተሰምቷል፡፡ ትናንት ይፋ የተደረገው ሪፖርት እንደሚያሳየው ከሆነም ብዛት ያላቸው እንግሊዛዊያን በውጪ አገራት ታስረው የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ረገጣዎች ሲፈጸምባቸው […]
