Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

86 ዳኞች ያስገቡት የስራ መልቀቂያ ታገደ

$
0
0
48 አቃቢያነ ህግ እና 86 ዳኞች የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸው ሲታወቅ፣ የክልሉ ባለስልጣናት የመልቀቂያ ጥያቄውን ውድቅ በማድረግ የግድ ትሠራላችሁ መባለቸው ተጠቆመ። የህግ ባለሙያዎቹ ከስራ ለመልቀቅ የወሠኑበት ምክንያት 1ኛ የዳኝነት ነጻነት ሥለሌለ 2ኛ ዳኞች በህግ መሠረት በነጻነት ለመሥራት ሥላልቻሉና በካድሬዎች መታዘዝ ስለመረራቸው 3ኛ የዳኝነት ነጻነታችን ተነጥቀን የፖሊስ የበላይነት የሚያረጋግጥ ሥርአት ስለነገሰ 4ኛ ዳኞች የወሠኑት ውሣኔ ህጉ በሚፈቅደው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles