Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የአውሮፓ ህብረት የስደተኞችን ፖሊሲ ሊቀይር ነው

$
0
0
ህብረቱ አዲስ የሚቀይረው ህግ ከተለያዩ ሃገራት ወደ አውሮፓ የሚገቡ ስደተኞችን የጥገኝነት ጥያቄ የተመለከተ ነው። አንድ ስደተኛ መጀመሪያ እግሩ ባረፈበት ሃገር ጥገኝነት የመጠየቅ መብት እንዳለው፥ አሁን ያለው የህብረቱ የስደተኞች ፖሊሲ ይደነግጋል። ይህ የደብሊኑ ስምምነት ግን እየጨመረ ከመጣው የስደተኞች ቁጥር አንጻር ማሻሻያ ያስፈልገዋል ተብሏል። በዚህም ከ19 90ዎቹ ጀምሮ ስራ ላይ ያለውን ፖሊሲ መቀየርና ማሻሻል መፍትሄ መሆኑን ነው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles