ወያኔ የአዲስ አበባ ከፍተኛ ግብር ከፋይ ነጋዴዎችን የአይናችሁ ቀለም አላማረኝም በማለት ብሔር እና ጎሳ ለይቶ ማሰሩን ቀጥሎበታል፡፡ ይህ ዘራፊ ቡድን በሁለት ዙር ኦፕሬሽን የተለያየ ሰበብ በመፍጠር ነጋዴዎች ወደ ማጎሪያ ልኳቸዋል፡፡ በመጀመሪያው ኦፕሬሽን ቀን ከታሰሩ ነጋዴዎች መካከል 1- አቶ ከደር ሙክታር # የዛሞሊክ ፋብሪካ ባለቤት 2- አቶ ኃይለማሪያም ተስፋዬ 3- አቶ ዳኔል ገ/ ክርስቶስ 4- አቶ […]
