Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

እንግሊዝ ዜጋዋ በኢትዮጵያ የሞት ፍርድ ተፈርዶበት የዋለ ቢሆንም ሚልዩን ፓውንዶችን ዜጋዋን ላፈኑባት የጸጥታ ኃይሎች እንደምትሰጥ የእንግሊዙ ትልቅ ጋዜጣ ዴይሊ ሜይል ዘግቧል፡፡

$
0
0
እንግሊዝ ዜጋዋ በኢትዮጵያ የሞት ፍርድ ተፈርዶበት በቁጥጥር ስር የዋለ ቢሆንም ሚልዩን ፓውንዶችን ዜጋዋን ላፈኑባት የጸጥታ ኃይሎች እንደምትሰጥ የእንግሊዙ ትልቅ ጋዜጣ ዴይሊ ሜይል ዘግቧል፡፡ የሶስት ልጆች አባት የሆኑት የሰሜን ለንደን ነዋሪው አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከሁለት ዓመታት በፊት ከየመን አየር መንገድ ተይዘው ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፈው መሰጠታቸው አይዘነጋም ፡፡የኢትዮጵያ የደህንነት መስሪያ ቤት ኃላፊዎችም አንዳርጋቸውን ከወራት የምስጢር ወህኒ ቤት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles